ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ማምጣቱ ላይ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል።
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ተማሪዎችን ለመመለስ ቅንጅታዊ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የትምህርት ባለድርሻዎች ይገልጻሉ።
በምዕራብ ጎንደር አሥተዳደር ዞን ቋራ ወረዳ የገለጉ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማ የኮሪደር...
“ሥራ አጥነትን እና ኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ቆርጠን መሥራት አለብን”
ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ...
በዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ የቃል ኪዳን ቤተሰብ መፈጠሩን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ማብሰሪያ መርሐ ግብር በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የማብሰሪያ ሥነ ሥርዓቱን ይፋ ያደረጉት የሰላም ሚኒስትር ድኤታው ከይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) ናቸው። ኢትዮጵያ በዓድዋ ድል ያደረገችው እና...
ሕገ ወጥ የንግድ መረቦችን ወደ ሕጋዊ ሥርዓት ማስገባት ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል።
ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ፍትሐዊ፣ ጤናማ እና ተደራሽ የንግድ ግብይት ሥርዓትን በማስፈን ገበያን ማረጋጋት" በሚል መሪ መልዕክት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018...








