የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ተራሮች በሸለቆ እና በሜዳ ገሰግሶ እንደሚገናኘው ታላቁ ዓባይ የብዝሃነት ቤት በሆነችው ድሬዳዋ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ዛሬ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ...

ሕዳሴ የመቻል ማሳያ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሀረሪ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በኢትዮጵያውያን እየተባበረ ክንድ እና ጽናት የተገነባው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን...

“ሀገርን የሚያሳድጓት ቀለምን ያወቁ ናቸው” ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደርግ መንግሥት የንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት በያዝነው ወር መስከረም 1966 ዓ.ም አስወግዶ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ሀገርን የሚያሳድጓት ምሁራን ናቸው ብሎ በማመን በዙሪያው ምሁራንን ነበር ማሠባሠብ የጀመረው። በርግጥ...

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 10/2018 ዓ.ም...

በጄነራልነት ማዕረግ፦ 1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ 3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን 4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦ 1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ 2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦ 1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ 2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ 3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ...

በየትኛውም ፈተና ውስጥ ቢኾን የትምህርት ሥራ መቋረጥ የሌለበት ሰብዓዊ ልማት ነው።

ደብረብርሃን: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 የትምህርት ዘመንን ውጤታማ ለማድረግ ከቀበሌ ጀምሮ እስከ መምሪያ ድረስ ካሉ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ...