“ዘላቂ ሰላም የሚመጣው በመነጋገር እና በውይይት መኾኑን መንግሥት በጽኑ ያምናል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ባቀረቡት የመክፈቻ ንግግር ላይ በተያዘው በጀት ዓመት መንግሥት ሰላምን...
“ዜጋን ማዕከል ያደረገ ብሔራዊ ደኅንነትን የማረጋገጥ ጉዳይ ቀዳሚው ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል።
ዓለም በተለዋዋጭ ሁኔታ...
“መንግሥት የማኅበራዊ አገልግሎት መስጫዎችን ለማዘመን እና ለማስፋፋት ይሠራል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 ዓ.ም 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሄዷል፡፡
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዲጂታል ኢትዮጵያ ልማት እውን መኾን የሀገሪቱ ፖለቲካዊ ትስስርን...
ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ የተሻለ ሥራ ሠርታለች።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የጤና እንክብካቤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ "በ 21ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤን ማሳደግ እና ሰውን ማስቀደም" በሚል መሪ መልዕክት ከ64 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች...
“የውጭ ግንኙነታችን ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፌደራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል።
በ2017 በጀት ዓመት...








