ባሕር ዳር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ የጣና ፎረም ተሳታፊ እንግዶቿን መቀበሏን ቀጥላለች።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ፍረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ተጉዘው ከትላንት ጀምሮ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል።
ዛሬ ጠዋትም...
የሳይበር ጥቃት የዓለም ስጋት ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ባወጣው የ2025 ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ትንበያ መሠረት በዓለም ዙሪያ የሳይበር ወንጀል በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው። ሰው ሠራሽ አስተውሎት ደግሞ ለዚህ ሥጋት መጨመር እንደ ምክንያት...
የዶሮ ሃብት ልማት የወጣቶችን ሕይወት እየቀየረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንቁላል ከልጅ እስከ አዋቂ የሚመገበው እና ከፍተኛ ፕሮቲን ያለው ምግብ ነው። ለሰው ልጅ ጠቃሚ የኾኑ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
ይህ ጠቃሚ ምግብ በገበያ ላይም ተፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህንን...
ስለ ንግድ ምልክት ምን ያህል ያውቃሉ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ምልክት አንድን ምርት ወይም አገልግሎት ከሌላው ምርት እና አገልግሎት እንዲለይ ለማስቻል ጥቅም ላይ የሚውል ልዩ ምልክት ነው፡፡
የንግድ ምልክት ጠቀሜታው ሸማቹ ኀብረተሰብ የሚፈልገውን ምርት እና አገልግሎት በቀላሉ ለይቶ...
የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ከሚሴ:ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመስኖ ልማት ንቅናቄ፣ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና የገጠር ኮሪደር ማስጀመሪያ ንቅናቄ መድረክ በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ...








