የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ደማቅ አሻራ ያረፈበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ በቤቱ እንዳያድር፤ ለባለቤቱ እንዳይጠቅም፤ ያልተገባ ዕግድ ተጥሎበት ለኢትዮጵያውያን ባዳ ኾኖ ኖሯል። ይህንን ታሪክ ለመቀየር በየዘመኑ ያለፉ የኢትዮጵያ መሪዎች ብርቱ ጥረት አድርገዋል። መሪዎችም መላው ኢትዮጵያውያንን አስተባብረው ከዓለም ሀገራት ጋር...

የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በተከናወኑ ተግባራት ውጤቶች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥራትን በማስጠበቅ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወራት ያከናወኗቸው ተግባራት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወር 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያን የተፋጠነ የልማት አጀንዳ እውን ለማደረግ ቁልፍ የሆኑ ስትራቴጂካዊ ውጥኖችን፣ ግዙፍ ሀገራዊ የፕሮጀክት አፈጻጸምን እና የግንባታ ስምምነትን፤...

የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የጸጥታ አካላትን አቅም በሥልጠና ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የጸጥታ አካላትን አቅም በሥልጠና ለማሳደግ እየተሠራ ነው። ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ባለሕልም የክልል የጸጥታ አመራር ለሁለንተናዊ እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ ለፀጥታ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና መሥጠት...

“የሀገር ውስጥ ምርትን መግዛት የኢኮኖሚ ዕድገትን የማሳለጥ ጉዳይ ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጥራት መንደር የተዘጋጀውን "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ አስጀምረዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ የተዘጋጀውን ኤግዚቢሽን እና ባዛር ጎብኝተዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልእክት...