የሰላም እጦትን ለመፍታት የጋራ ሥራዎችን በአብሮነት መሥራት ያስፈልጋል።

ጎንደር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያካሄደ ነው። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ...

የባሕር በር ጥያቄያችን የነበረንን እናግኝ ነው።

ሰቆጣ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ እድገት የባሕር በር አስፈላጊ ነው። የባሕር በርን በማስመልከት አሚኮ ያነጋገራቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎችም ለኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት ጉዳይ የቅንጦት ጥያቄ አይደለም ብለዋል። አቶ መልካሙ ደስታ የሰቆጣ ከተማ...

ሴቶችን በልማት ኅብረት በማደራጀት በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደሴ፡ ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2ኛ ዙር የሴቶች የልማት ኅብረት አፈጻጸም ግምገማ እና የ3ኛ ዙር ምልመላን አስመልክቶ በደሴ ከተማ ምክክር አካሂዷል፡፡ ባለፈው በጀት ዓመት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አጭር የሕይወት ታሪክ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላቀ ምግባር፣ በጠለቀ ተግባር፣ በታመቀ ፍቅር፣ በእንግልት ማኅደር፣ በትግል መዘውር፣ የገዛ ነፍሥን በቁም ነጥቆ ለቸሩ ፈጣሪ፣ ለማኅበረሰብ እና ለሀገር መስዋዕት አድርጎ መባጀትም መዋጀትም የጥቂቶች የልዕልና እና የቅድስና መሰፈሪያ...

“ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ማስተዋልን፣ ትዕግስትን፣ ካስማቸው እና ድንኳናቸው አድርገው የኖሩ እንቁ ኢትዮጵያዊ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የሽኝት ሥነ ሥርዓት በሚሊኒየም አደራሽ እየተካሄደ ነው። በሽኝት ሥር ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ኢትዮጵያ ዛሬ ታላቅ ሰው አጥታለች፤ መሪር...