የሠራዊት ቀን አንድነታችን እንደማይናወጥ የምናሳይበት ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 118ኛው የሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል መሪ መልዕክት በቢሾፍቱ ባሕር ኃይል ቅጥር ግቢ እየተከበረ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ የባሕር...
“ሀገራዊ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ሥራዎች ምቹ ከተማዎችን እየፈጠሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕርዳር: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመኾን የተጠናቀቀውን የሳር ቤት ጀርመን አደባባይ ጋርመንት እና ፉሪ አካባቢ የኮሪደር...
“ጣናን ተንተርሳ ለከተመችው ውቧ ከተማ የጣና ፎረም እንደ መልካም ገፀ በረከት ይቆጠራል” አምባሳደር ነብያት...
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም የሚካሄደው የጣና ፎረም ጉባኤ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ጣና ፎረም "ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ" መርሕ ተግባራዊነት አዎንታዊ ሚና እየተወጣ መኾኑ...
የጡት ካንሰር እና አሳሳቢነቱ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር በሽታዎች መካከል 30 በመቶ የሚኾነውን የሚሸፍነው የጡት ካንሰር በሽታ ነው፡፡
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የካንሰር ሕክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር አማረ የሺጥላ እንደሚሉት የጡት ካንሰር በሽታ...
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ዓለመቀፍ የሥራ ድርጅት(ILO) የሥራ ስምሪት እና ፍልሰትን አስመልከቶ በጋራ ለመሥራት...
አዲስ አበባ:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዴሞክራሲያዊ ልማት ይፋጠን ዘንድ በሳይንሳዊ ዘዴ የተሠበሠቡ እና የተተነተኑ ስታቲስቲካዊ መረጃዎች መሠረታዊ ናቸው።
ለዚህ ይረዳ ዘንድ የዓለም የሥራ ድርጅት ለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ለሥራ...








