“የሌላን ሀቅ አልነካችም፤ የማይገባትን አልጠየቀችም”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጠላት መንጋዎች ተጠብቃለች፤ ከነጻነቷ ሳትጎድል ዘመናትን ተሻግራለች፤ ሉዓላዊነቷን አስከብራለች፤ በልጆቿ አንድነት እና የጸና ጀግንነት በድል ኖራለች፤ በአሸናፊነት ከብራለች።
ጠላቶች ያላትን ሊነጥቋት፤ ሀብቷን ሊያሳጧት፤ ነጻነቷን ሊቀሟት፤ ክብሯን እና ማንነቷን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በመስከረም እና ጥቅምት ወራት 2018 ዓ.ም በመሠረተ ልማት፣ በገጠር...
የከተማ ልማት እና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በተመለከተ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር ለሚገነባው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና በጎልደን ኮንኮርድ ግሩፕ አማካኝነት ለሚገነባው የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሠረት መጣላቸው...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
ጎንደር፡ ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
ተማሪ ሃብተማሪያም አስረስ ከአዲስ አበባ ከተማ ነው ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለመማር የመጣው። ጎንደር ዩኒቨርሲቲን የመረጠው የተሻለ ትምህርት እንደሚሰጥ ባገኘው ግንዛቤ...
ለወጣቶች ተጠቃሚነት ይሠራል።
ጎንደር: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
ውይይቱ ሰላምን በማስፈን የልማት ሥራዎችን ለማከናወን በሚቻልበት ጉዳዮች ላይ...
የእናቶች ማቆያ፣ ለእናቶች ጤና!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፅጌ ዓለማየሁ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ወረዳ ዋድ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያ ክፍል አገልግሎት እያገኙ ነው አሚኮ ያገኛቸው።
የእናቶች ማቆያ ክፍሉ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ለመውለድ የተቃረቡ ነፍሰ ጡር...








