“የባሕሩን ታሪክ የት ይደብቁታል፣ እንኳንስ ሰዎቹ ግመሎች ያውቁታል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ዙፋን ነው፤ ንግሥናን ያደመቀችበት፤ ኃያልነቷን ያሳየችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ድልድይ ነው፤ ከሌሎች ዓለማት ጋር የተገናኘችበት፤ የሚመጣውን የተቀበለችበት፤ የሚሄደውን የሸኘችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ሰገነት ነው፤ ከአድማስ ባሸገር...

ሀገራዊ የምርት እድገትን በሚያሻሽሉ ተግባራት ላይ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ፀደይ ባንክ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ የሀገርን አጠቃላይ የምርት እድገት በሚያግዙ ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) ባንኩን ወደተሻለ ውጤታማነት በሚያሸጋግሩ ጉዳዮች ላይ ከዲስትሪክት፣ ከቅርንጫፍ ሥራ አሥኪያጆች...

የባሕር በር የትውልድ ሕልውና ነው።

ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የአፍሪካ ቀንድ ስትራቴጂካዊ የኾነው የቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ ሰላጤ መገኛ በመኾኑ ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ወሳኝ መተላለፊያ በር ነው። በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአፍሪካ እና በአውሮፓ መካከል እንደ ድልድይ ኾኖ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ...

ብሔራዊ ጥቅም የሀገር ሕልውና መሪ ኮምፓስ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ጥቅም አንዲት ሉዓላዊት ሀገር ሕልውናዋን ለማስቀጠል፣ ደኅንነቷን ለመጠበቅ፣ ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት እና የማኅበራዊ ደኅንነትን ለማረጋገጥ የምትቀርጸው መሠረታዊ ግብ ነው። ጽንሰ ሃሳቡ በአንድ ሀገር የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና በውስጥ...