“የጎንደር አብያተ መንግሥታት የማንነታችን መገለጫ ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጥገና የተደረገለትን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀው መክፈታቸው እና በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው ይታወሳል። በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ...

የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በምሥራቅ ሸዋ ዞን የቦራ ወረዳ ላይ እየተከናወነ ያለው የልማት ሥራ ከተጎበኙት መካከል ነው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የታደሙት የሴቶች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገናን መርቀው ከፈቱ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የተጠገነውን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን...

“ትናንትናችን ማስታወሻችን እና መታወሻችን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የታደሰውን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀው ከፍተዋል። በዕለቱ ባስተላለፉት መልዕክትም "የዚህ ታላቅ ታሪክ አካል ለመኾን ዕድል ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ" ብለዋል። ፋሲል በእጃችን ስለኾነ የረከሰ ወርቅ...

“የአፍሪካ ምልክት፤ የጥቁሮች አብነት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካውያን የነጻነታቸው አብነት፣ የሉዓላዊነታቸው ምልክት አድርገዋት ኖረዋል፤ ጥቁሮች ኮርተውባታል፤ መመኪያችን፣ አለኝታችን ብለዋታል። በጠነከረ መሠረት ላይ የታነጸ ቤት ዝናብ ቢዘንብ፣ ጎርፍም ቢጎርፍ፣ ነፋስም ቢነፍስ፣ ገፍተው ሊጥሉት አይችሉም እንደተባለ እርሷ...