የአብያተ መንግሥታቱ ጥገና የጎንደርን የብርሃን ዘመን መልሷል።
ጎንደር: ኅዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተቆረቆረች ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው ጎንደር ከተማ ለ250 ዓመታት የኢትዮጵያ መዲና ኾና ቆይታለች።
በሥልጣኔ ዘመኗ አብያተ መንግሥታትን ጨምሮ ሌሎች የቱሪዝም መዳረሻ ኪነ ሕንጻዎችን በመገንባት መንግሥታቱ የታሪክ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።...
አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአርባ ምንጭ ከተማ ይካሄዳል።
አዲስ አበባ: ሕዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስን አስመልክቶ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንረንስ ከሕዳር...
የመሬት አሥተዳደር ፖሊሲን ተወዳዳሪ እና ዕውቀት መር ለማድረግ ትብብር አስፈላጊ ነው።
አዲስ አበባ: ሕዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የመሬት አሥተዳደር ፖሊሲ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ "የመሬት አሥተዳደር ፍትሕ እና ካሳ ለአፍሪካውያን እና ትውልደ አፍሪካውያን ለኾኑ" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው።
"በአፍሪካ ዘላቂ የመሬት አሥተዳደር አቅም...
የጤና ሚኒስቴር ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያን ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር የዲጂታል ጤና ኤግዚቪሽን እያካሄደ ነው።
በኤግዚቪሽኑ ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያም ይፋ ኾኗል።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ጤንነቴ የተሰኘው የሞባይል መተግበሪያ የጤና አገልግሎትን የሚያፋጥን ከመኾኑ ባሻገር የመድኃኒት...
አብያተ መንግሥታቱ የተጠገኑት ነባር ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር: 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር አብያተ መንግሥታት ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ቅርሶች ናቸው።
ቅርሶቹ በአሠራር ጥበባቸው ፣ በተሠሩበት ቁስ፣ በታሪክ ተናጋሪነታቸው፣ ባስቆጠሩት ዕድሜ እና በሌሎች ጉዳዮች...








