ጎንደር ወደ ከፍታዋ እንድትመጣ የቅርስ ጥገና የሚኖረው ሚና የጎላ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ጥገና ቅርሶች ተጠብቀው ለመጭው ትውልድ እንዲተላለፉ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር ጎንደር ከተማን ያስዋበ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል።   ከተቆረቆረች ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው...

10ኛው የከተሞች ፎረም የቅድመ ዝግጁት ሥራ መጠናቀቁን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 10ኛው የከተሞች ፎረም ከኅዳር ስድስት እስከ 10/2018 ዓ.ም ድረስ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል። ፎረሙን አስመልክቶ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። በአፋር ክልል ሰመራ...

የኢትዮጵያ የጸረ ድህነት ትግል እና የግብጽ ሴራ

ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የቀደመ የሥልጣኔ እና የገናናነት ታሪክ ባለቤት ናት። የገናና ሥልጣኔ ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ በጠላቶች ሴራ እና በሌሎች ችግሮች በታሪኳ ልክ ሀብታም ሳትኾን ቆይታለች። የውጭ ጠላቶች እና የውስጥ ግጭት...

የአማራ ክልል የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በተለያዩ ኹነቶች ለማክበር ዝግጅት አድርጓል።

ባሕርዳር፡ ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ሕዝብ...

የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና የጎብኝዎችን የቆይታ ጊዜ የሚያራዝም እና የከተማዋን የቱሪዝም ጥቅም የሚያሳድግ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ስትጎበኝ ያገኘናት የጎንደር ከተማ ነዋሪዋ ፋሲካ በጋሻው ቅርሱ የተደረገለት ጥገና የግቢውን ውበት ያሳመረ፣ ለጎብኝዎች ምቾትን የሰጠ መኾኑን አንስታለች። የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና የጎብኝዎችን የቆይታ ጊዜ የሚያራዝም እና...