ሁለንተናዊ ብዝኀነትን ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠቀም ይገባል።
ጎንደር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እየተከበረ ነው።
ቀኑን አስመልክቶ በዞኑ ከሚገኙ መንግሥት ሠራተኞች ጋር የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ አላምረው አበራ ሁለንተናዊ ብዝኀነትን...
“የዓባይ ግድብን ላሳካን ሕዝቦች የባሕር በር የማግኘታችን ጉዳይ ምንም ነው” ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ተጠቃሚነት ታሪክ የመዘገባት ዛሬ ሳይኾን ቀደም ብሎ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቀደሙ ሥልጣኔዎች ሲነሱ አብሯቸው የሚነሳውም ቀይ ባሕር ነው፡፡
ኢትዮጵያ ቀደም ባለው ታሪኳ ከቀይ ባሕር ጋር ያላት ቁርኝት...
የአማራ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት 120 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው በጀት ዓመት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 120 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማቅረቡን የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል።
ሲሚንቶ፣ ከሰል እና ብረትን ጨምሮ ከ40 በላይ ማዕድናትን በክልሉ...
“ሀቋን ትጠይቃለች፣ የነበራትን ታስመልሳለች”
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጠየቀችው የነበራትን፣ ሥልጣኔዋ ያበበበትን፤ ገናና የኾነችበትን ነው። ቀይ ባሕር መስታውት ነው። የኢትዮጵያ መልክ የሚገለጥበት፤ ቀይ ባሕር ጮራ ነው የኢትዮጵያ ሥልጣኔ የበራበት፤ ቀይ ባሕር ጎዳና ነው ወጪ ወራጁ የተመላለሰበት፤...
ከተሞችን የእድገት እና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ ትኩረት ተሠጥቷል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰመራ ሎጊያ ከተማ የሚካሄደው የከተሞች ፎረም ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። በፎረሙ የተለያዩ ሁነቶች በመሥተናገድ ላይ ናቸው።
በፎረሙ ዙሪያ አስተያየት የሰጡት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በ10ኛው የከተሞች ፎረም ከ143...








