የታሪክ መዳረሻችን እና የሕልውና መሠረታችን ቀይ ባሕር እና ዓባይ ነው።
                    
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻ እንደኾኑ የሚነገርላቸው የዳማት እና የአክሱም ስራወ መንግሥታት ሥልጣኔያቸው የቀይ ባሕር በርን ተከትሎ የተመሠረቱ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ።
የአክሱም ዘመነ መንግሥት በመሀል ሀገር በተነሳው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ...                
                
            “የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያን መርቀን ስንከፍት ደስ ይለናል” አጼ ኃይለ ሥላሴ
                    
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ሥርጭት በኢትዮጵያ የተጀመረው በአጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት ነበር።
በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ሥብሠባንም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በዚህ ሳምንት ዘገባ ይዞ ብቅ ያለው።
በሥብሠባው ላይ...                
                
            አንድነት የችግሮች መፍቻ እና የዘመናዊ ሀገር ግንባታ መሠረት ነው።
                    አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ)  ሩሲያውያን እንደ እ.ኤ.አ 1612 ከፖላንድ ቀኝ ግዛት ነጻ የወጡበትን የነጻነት ቀን እያከበሩ ይገኛሉ
ቀኑም ሩሲያውያን በመደብ በብሔር እና ሌሎች ሁነቶች የማይለያዩበት፣  እኩል ዜጋ የኾኑበት ዕለት ተደርጎ የሚከበር...                
                
            አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ጠቅላላ ሃብቱን 54 ቢሊዮን ብር አደረሰ።
                    አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ 21ኛ መደበኛ እና 7ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።
የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዓለም አስፋው 
አንበሳ ባንክ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ከ340 በላይ ቅርንጫፎች፣ 2 ነጥብ...                
                
            ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የጸጥታ አካላቱ ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት እየሠሩ ነው።
                    ጎንደር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በከተማው ከሚገኙ የጸጥታ መዋቅር አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። 
በውይይቱ የሰላም፣ የጸጥታ፣ የዲፕሎማሲ፣...                
                
            
            
		







