በኬንያ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራን እየጎበኙ የነበሩ ሰዎች በጎርፍ መወሰዳቸው ተሰማ፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 27/2011 ዓ.ም (አብመድ) በአደጋው የሁለት ሰዎች ህይዎት አልፏል፤ የቀሪዎችም ቢሆን ያሰጋል ብሏል ፖሊስ፡፡ ውብ እና ልዩ መልከዓ ምድራዊ ገጽታን የተላበሰ የጎብኝዎች መዳረሻ ሥፍራ ነው፤ ሄልስ ጌት ተብሎ የሚጠራው የኬንያ ብሔራዊ ፓርክ፡፡ በተለይም...

በናይጀሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ቡሃሪ እና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት አቡበከር ዋነኛ ተፎካካሪ ሆነዋል፡፡

በናይጀሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ቡሃሪ እና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት አቡበከር ዋነኛ ተፎካካሪ ሆነዋል፡፡ የዛሬ ሳምንት ናይጀሪያዊያን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ስዓታትን በሚጠብቁበት ወቅት የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡ በሀገሪቱ በነበረው ምቹ ያልሆነ የአየር ፀባይ ምክንያት የምርጫ...

በጀልባ መስመጥ አደጋ የኢትዮጵያውያን ህይወት በማለፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለፀ፡፡

  ባሕር ዳር፡ጥር 28/2011 ዓ.ም(አብመድ)በጀልባ መስመጥ አደጋ የኢትዮጵያውያን ህይወት በማለፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለፀ፡፡   በጅቡቲ ሰሜን-ምስራቅ አቅጣጫ ኦቦክ በተሰኘች አስተዳደራዊ-ክልል በሚገኘው ጎዶሪያ የተባለ ስፍራ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ የመን ለመሸጋገር ሲሞክሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በጀልባ...

ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል፡፡

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2011 ዓ.ም(አብመድ) የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ዛሬ የካቲት 22/ 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ የገቡት፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን...