በጀልባ መስመጥ አደጋ የኢትዮጵያውያን ህይወት በማለፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለፀ፡፡

  ባሕር ዳር፡ጥር 28/2011 ዓ.ም(አብመድ)በጀልባ መስመጥ አደጋ የኢትዮጵያውያን ህይወት በማለፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለፀ፡፡   በጅቡቲ ሰሜን-ምስራቅ አቅጣጫ ኦቦክ በተሰኘች አስተዳደራዊ-ክልል በሚገኘው ጎዶሪያ የተባለ ስፍራ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ የመን ለመሸጋገር ሲሞክሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በጀልባ...

ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል፡፡

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2011 ዓ.ም(አብመድ) የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ዛሬ የካቲት 22/ 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ የገቡት፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን...