ደቡብ አፍሪካ ይቅርታ ጠየቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ናይጄሪያውያን ለደረሰባቸው ጥቃት ደቡብ አፍሪካ ይቅርታ ጠየቀች፡፡
ከሳምንት በፊት በደቡብ አፍሪካ የተቀሰቀሰውን መጤ ጠል ጥቃት ተከትሎ በሀገሪቱ የሚኖሩ ሌሎች አፍሪካውያን ጥቃት ደርሶባቸዋል፡፡ ይህንን ተከትሎም ናይጄሪያ በደቡብ...
ኅብረቱ በብሩንዲ ሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ የብሩንዲ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡
በሶማሊያ ለሰላም ማስከበር ሥራ የተሰማሩ የብሩንዲ ወታደሮች ጥቃት እንደደረሰባቸው ኅብረቱ አስታውቋል፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ቅዳሜ በሶማሊያ ሰሜናዊ ክፍል...
ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ በወሳኝ ጉዳዮቻቸው ላይ በኪጋሊ እየመከሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሀገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት በኪጋሊ እያካሄዱት ያለው ውይይት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ማጠናከርን ዓላማ ያደረገ ነው፡፡
የዩጋንዳ ልዑክ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሳም ኩተሳ የተመራ ነው፡፡ አንጎላና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ደግሞ ሁለቱ ጎረቤት...
በኬንያ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራን እየጎበኙ የነበሩ ሰዎች በጎርፍ መወሰዳቸው ተሰማ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 27/2011 ዓ.ም (አብመድ) በአደጋው የሁለት ሰዎች ህይዎት አልፏል፤ የቀሪዎችም ቢሆን ያሰጋል ብሏል ፖሊስ፡፡
ውብ እና ልዩ መልከዓ ምድራዊ ገጽታን የተላበሰ የጎብኝዎች መዳረሻ ሥፍራ ነው፤ ሄልስ ጌት ተብሎ የሚጠራው የኬንያ ብሔራዊ ፓርክ፡፡ በተለይም...
በናይጀሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ቡሃሪ እና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት አቡበከር ዋነኛ ተፎካካሪ ሆነዋል፡፡
በናይጀሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ቡሃሪ እና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት አቡበከር ዋነኛ ተፎካካሪ ሆነዋል፡፡
የዛሬ ሳምንት ናይጀሪያዊያን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ስዓታትን በሚጠብቁበት ወቅት የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ፡፡ በሀገሪቱ በነበረው ምቹ ያልሆነ የአየር ፀባይ ምክንያት የምርጫ...








