ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሕዳሴ ግድቡ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) እና ልዑካቸው ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ...

የዓለም ባንክ ለኬንያ የአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ባንክ የኬንያ የበጀት ጉድለት ለመሙላት የአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የብድር ድጋፍ ማጽደቁ ተገለጸ፡፡ የኬንያ ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ ሲጂ ቲ ኤን እንደዘገበው ባንኩ ዛሬ ነው ለኬንያ የሚሰጠውን ድጋፍ ያጸደቀው፡፡ የኮሮና...

በጂቡቲ 117 ሰዎች አዲስ በቫይረሱ መያዛቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በጂቡቲ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 117 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ፡፡ ይህንን ተከትሎም አጠቃላይ በሀገሪቱ በወረርሽኙ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ወደ 1 ሺህ 518 ማሻቀቡን የሀገሪቱ ጤና...

የነዋሪዎችን የተረጋጋ ሕይወት የሚያውኩ የፀጥታ ኃይል እንቅስቃሴዎች በአፋጣኝ መስተካከል እንዳለባቸው አቅጣጫ ተቀመጠ፡፡

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያና ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጠናቅቋል፡፡   በሁለቱ አገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች የተወከለው የኢትዮጵያ-ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ-ኮሚቴ ስብሰባ ከግንቦት 8 እስከ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ሲመክር ሰንብቷል፡፡...

ሱዳን በ24 ሰዓታት ብቻ 325 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገለጸች፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ)በሱዳን በአንድ ቀን ብቻ 325 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ደቡብ አፍሪካም ከፍተኛውን ቁጥር አስመዝግባለች፡፡ በሱዳን እስከ ትናንት ግንቦት 8/2012 ዓ.ም ድረስ 2 ሺህ 289 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር...