የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት በንፁሃን ላይ በተፈፀመው ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት በኢትዮጵያ በንፁሃን ላይ የተፈፀመውን ግድያ አውግዘው፤ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልፀዋል፡፡ ሊቀ መንበሩ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ ካሉ በኋላ መንግስት አጥፊዎችን ለህግ...

የበርሃ አንበጣው ወደ አማራ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች እና ወደ ሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ስርጭቱን ሊያሰፋ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እና በጎርፍ አደጋ እየተፈተነ ያለው የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና የበርሃ አንበጣ መንጋም የራስ ምታት ሆኖበታል፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የበርሃ አንበጣ መቆጣጠሪያና መከላከያ ድርጅትን ጨምሮ የሀገራቱ መንግሥታት ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የመከላከል...

አፍሪካ በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ምክንያት በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ታጣለች፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/213ዓ.ም (አብመድ) አፍሪካ እንደግብር ማጭበርበር፣ የሮያሊቲ ክፍያ መደበቅና መሰል ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በየዓመቱ 89 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገደማ ገንዘብ እንደምታጣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥናት አመላከተ፡፡ በሕገ-ወጥ መንገድ የምታጣው ገንዘብ ለልማት ሥራዎች በዕርዳታ...

የሕዳሴ ግድቡ በዓመታዊ የውሃ ፍሰት ላይ ምንም ተጽእኖ እንደማይኖረው የቀድሞው የሱዳን የውኃ እና መስኖ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵ፣ የሱዳን እና የግብጽ ተወካዮች ትናንት በአልጀዚራ ቴሌቪዥን ተከራክረዋል፡፡ በክርክሩ የተሳተፉትም የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች የቴክኒክ ኮሚቴ ተወካይ ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው፣ የቀድሞው የሱዳን የውኃ እና...

ሦስቱ ሀገራት ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ኅብረት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ሙሳ ፋኪ መህማት አስታውቀዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጋር ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡ ኢትየጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ እስከዛሬ ድረስ ያደረጓቸውን...