አፍሪካ በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ምክንያት በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ታጣለች፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/213ዓ.ም (አብመድ) አፍሪካ እንደግብር ማጭበርበር፣ የሮያሊቲ ክፍያ መደበቅና መሰል ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በየዓመቱ 89 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገደማ ገንዘብ እንደምታጣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥናት አመላከተ፡፡
በሕገ-ወጥ መንገድ የምታጣው ገንዘብ ለልማት ሥራዎች በዕርዳታ...
የሕዳሴ ግድቡ በዓመታዊ የውሃ ፍሰት ላይ ምንም ተጽእኖ እንደማይኖረው የቀድሞው የሱዳን የውኃ እና መስኖ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵ፣ የሱዳን እና የግብጽ ተወካዮች ትናንት በአልጀዚራ ቴሌቪዥን ተከራክረዋል፡፡
በክርክሩ የተሳተፉትም የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች የቴክኒክ ኮሚቴ ተወካይ ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው፣ የቀድሞው የሱዳን የውኃ እና...
ሦስቱ ሀገራት ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ኅብረት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ሙሳ ፋኪ መህማት አስታውቀዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጋር ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡
ኢትየጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ እስከዛሬ ድረስ ያደረጓቸውን...
ሩዋንዳ በዋና ከተማዋ የተወሰኑ አካባቢዎች የ15 ቀናት የእንቅስቃሴ እገዳ አስተላለፈች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሩዋንዳ መንግሥት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በዋና ከተማዋ ኪጋሊ አንዳንድ አካባቢዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ ለ15 ቀናት የእንቅስቃሴ እገዳ ማስተላለፉን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በዋና ከተማዋ ኪጋሊ በተደረገ አሰሳ በኮሮናቫይረስ የተያዙ...
የሱዳንን ሽግግር ለማገዝ የ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከለጋሾች ተገኘ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን ሽግግሯን እየፈተነ የሚገኘውን የምጣኔ ሀብት ቀውስ ለመፍታት የሚረዳ የ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አግኝታለች፡፡ በጀርመን አዘጋጅነት በተካሄደ ኮንፈረንስ የተሳተፉ ለጋሽ አካላት ናቸው ድጋፉን ያደረጉት፡፡
የአውሮፓ ኅብረት...








