“ባለፉት 27 ዓመታት በንግዱ ዘርፍ እኩል የሆነ የተሳትፎ ዕድል አልነበረም ” አቶ ክቡር ገና...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 27 ዓመት በነበረው የንግድ ሥርዓት የህወሓት ጁንታው ንብረት የሆኑ ድርጅቶች ባልተገባ መልኩ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸውን ድጋፍ ያገኙ ነበር፤ ይህም እኩል የሆነ የተሳትፎ እድል እንዳይኖር ሲያሰረግ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡
በተለይ ባለፉት...
ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያስተሳስረው የዲማ – ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ።
ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያስተሳስረው የዲማ - ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) 60 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፍጻሜውን ማግኘቱ አማራጭ የገቢ ወጪ ንግድን...
የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለው ሕግ የማስከበር ርምጃ እንዲጠናከር እንደሚሹ...
የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለው ሕግ የማስከበር ርምጃ እንዲጠናከር እንደሚሹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መንግስት እየወሰደ ባለው የሕግ ማስከበር...
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት በንፁሃን ላይ በተፈፀመው ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት በኢትዮጵያ በንፁሃን ላይ የተፈፀመውን ግድያ አውግዘው፤ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልፀዋል፡፡
ሊቀ መንበሩ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ ካሉ በኋላ መንግስት አጥፊዎችን ለህግ...
የበርሃ አንበጣው ወደ አማራ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች እና ወደ ሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ስርጭቱን ሊያሰፋ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እና በጎርፍ አደጋ እየተፈተነ ያለው የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና የበርሃ አንበጣ መንጋም የራስ ምታት ሆኖበታል፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የበርሃ አንበጣ መቆጣጠሪያና መከላከያ ድርጅትን ጨምሮ የሀገራቱ መንግሥታት ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የመከላከል...








