የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት ሴሚናር በአዲሰ አበባ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ...

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና...

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ10 ነጥብ 8 ቢሊየን...

ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል” አፍሪካ...

"ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል" አፍሪካ ኅብረት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን በትራንስፖርት ለማስተሳሰር ያለመው የላፕሴት ፕሮጀክት አህጉራዊ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ...

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ትናንት ወደ አስመራ ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለታንዛኒያ ሕዝብና መንግስት መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡ ጆን...