“ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
"ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ...
የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ውዝግብን በተመለከተ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አውጥቷል፡፡
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ...
“የጁንታው መደምሰስ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት አይነተኛ ሚና አለው” የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
"የጁንታው መደምሰስ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት አይነተኛ ሚና አለው" የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
ባሕር ዳር ፡ የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ)
የጁንታው መደምሰስ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት አይነተኛ ሚና እንዳለው የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ገለጹ፡፡
የሕወሃት...
ጊዜ ቆጣቢ እና ምርትን ከብክነት ሊታደጉ የሚችሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን እያስተዋወቀ መሆኑን “ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን”...
ጊዜ ቆጣቢ እና ምርትን ከብክነት ሊታደጉ የሚችሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን እያስተዋወቀ መሆኑን “ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን” የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) እንደ ድርጅቱ መረጃ በኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነት በዓለም ላይ ዝቅተኛ ከሆኑት ሀገራት...
በሱዳን በተባባሰው ተቃውሞ የሀገሪቱ ዜጎች ለእስር እየተዳረጉ ነው፡፡
በሱዳን በተባባሰው ተቃውሞ የሀገሪቱ ዜጎች ለእስር እየተዳረጉ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሱዳን የኑሮ ውድነቱ ያማረራቸው ዜጎች ለተቃውሞ አደባባይ ከወጡ ሰነባብተዋል፡፡ በዳርፉር እና ሰሜናዊ ኮርዶፋን ተቃውሞው ካየለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች ይጠቀሳሉ፡፡
የሀገሪቱ የጸጥታ ኀይልም ተቃውሞውን...








