ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል” አፍሪካ...
"ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል" አፍሪካ ኅብረት
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን በትራንስፖርት ለማስተሳሰር ያለመው የላፕሴት ፕሮጀክት አህጉራዊ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ...
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ)
የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ትናንት ወደ አስመራ ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለታንዛኒያ ሕዝብና መንግስት መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡ ጆን...
የ2013 ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ኢዜማ ገለጸ፡፡
የ2013 ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ኢዜማ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በ2013 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ
ፍትህ (ኢዜማ) የምረጡኝ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡
በባሕር ዳር...
ዝክረ ዓድዋ ዝግጅት የሁሉም አፍሪካውያን መሆን እንዳለበት በዩጋንዳ ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ምሁር አስገነዘቡ፡፡
ዝክረ ዓድዋ ዝግጅት የሁሉም አፍሪካውያን መሆን እንዳለበት በዩጋንዳ ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ምሁር አስገነዘቡ፡፡
ባሕር ዳር ፡ የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ኢምባሲ እና ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ በትብብር ያዘጋጁት 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዩጋንዳ ካምፓላ ሸራትን ሆቴል...