“አፍሪካ በተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ አለማግኘቷ አሳዛኝ ነው” የአፍሪካ መሪዎች

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ እና የሴኔጋሉ አቻቸው ማኪ ሳል አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ቋሚ ውክልና አለማግኘቷ ፍትሐዊ እንዳልሆነ አስታውቀዋል፡፡ ራማፎዛ በዳካር በተካሄደው የአፍሪካ የሰላም...

ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን የቁም እስረኛ ያረገው የሱዳን አለመረጋጋት፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማንነታቸው እስካሁን ያልተለዩ ወታደራዊ ኀይሎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን እና ሌሎች ሲቪል ባለስልጣናትን የቁም እስረኛ ማድረጋቸው ነው የተሰማው፡፡ በሲቪሉ እና ወታደራዊው ክንፍ ተብሎ በሁለት ጎራ የተከፈለው የሱዳን የሽግግር መንግሥት...

ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ፡ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ”

ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማን ይሄን ይገምታል፣ ማንስ ይሄን ያልማል፣ መራራቅ አልፎ መነፋፈቅ ይመጣል ብሎ ማንስ አስቧል፡፡ እንዳይገናኙ ሲሉ አደረግናቸው፣ ጊዜ ጀግናው...

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት ሴሚናር በአዲሰ አበባ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ...

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና...

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ10 ነጥብ 8 ቢሊየን...