የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ለ3 ቀናት በሚቆየው ፎረም የ7 ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉ ሲኾን በቀጣናው የሚንቀሳቀሱ አሸባሪ ቡድኖችን በመከላከል የሕገውጥ የሰዎች ዝውውር አንዲሁም...

ኢትዮጵያና ኬንያ ያላቸውን ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚ ዘርፍ መድገም እንደሚያስፈልግ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ።

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ኬንያ ያላቸውን ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚ ዘርፍ መድገም እንደሚያስፈልግ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ገልጸዋል፡፡ አምባሳደር መለስ በኬንያ የንግድ፣ የኢንዱስትሪና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳሙኤል ማቶንዳ...

ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን ለመመከት በጋራ እንደሚሠሩ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን በጋራ ለመመከት እንደሚሠሩ የሁለቱ ሀገራት የጸጥታ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፤ የኬንያ ብሔራዊ...

አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው።

የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ የሚያሳድግ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለጹ። የአፍሪ-ኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ቤኔዲክት ኦርማህ ለኢዜአ እንደገለጹት ባንኩ የገንዘብ አቅሙን በማሳደግ የአህጉሪቷን የንግድ ትስስር...

የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ኘሬዚዳንት ማኪ ሳል ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ የተሳካ ዝግጅትና...

አዲስ አበባ: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ኘሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ በተሳካ ኹኔታ እንዲጠናቀቅ እና በኮሮና ቫይረስ ወረረሽኝ ምክንያት የተጋረጠበትን ስጋት ተቋቁሞ እንዲካሄድ በመቻሉ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...