35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።
አዲስ አበባ: ጥር 28/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ በሕብረቱ የስብሰባ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል።
መሪዎቹ ለሁለት ቀናት በሚያደርጉት ጠቅላላ ጉባኤ በሕብረቱ 2063 የሪፎርም አጀንዳዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ...
የኢትዮጵያ መሪዎች አፍሪካዊነት ሲታወስ።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት ጽኑነት መሪዎቿ ቢቀያየሩም የማይናወጥ አንድነታዊ አቋም እንዳላት በተለያየ ጊዜ አሳይታለች፡፡ ላለፉት 60 ዓመታት መሪዎቿ አፍሪካዊነትን በማቀንቀን ለሕብረቱ መጠናከር ትልቅ ሚና ተጫውተዋል::
ያኔ ምእራባዊያን አፍሪካን...
ኢትዮጵያ- የአፍሪካውያን ሕብረት መንገድ ጠራጊ!
ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብቸኝነትን መጥፎ ጥግ ኢትዮጵያ ጠንቅቃ ታውቀዋለች፡፡ በዓለም የመንግሥታቱ ማሕበር ቋሚ ስብሰባ ውስጥ በአውሮፓውያን ጠረንጴዛ ዙሪያ ሰፊዋን አህጉር ወክላ ብቻዋን ለዘመናት ታድማለች፡፡
የብቸንነትን አስከፊነት ያየችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳን...
የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ አዲስአበባ ሲገቡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን...
የአፍሪካ ሕብረት 40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል፡፡
ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ የሕብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና የአህጉሩ ልዩ ልዩ ተቋማት ኃላፊዎች በሚገኙበት ዛሬ ይጀምራል።
በ40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የምሥራቅና ደቡብዊ አፍሪካ...








