ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ሊቀመንበርነትን ተረከበች።
አዲስ አበባ፡ ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ለ24ኛ ጊዜ ነው በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው።
ከኅዳር 25 እስከ 30/2015 ዓ.ም እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ነው ኢትዮጵያ የኅብረቱን ሊቀመንበርነትን የተረከበችው።
ጉባዔው በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚያጋጥሙ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትን፣...
የኢትዮ – ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኃይል መስጠት ሊጀምር ነው።
ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ - ኬንያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ኃይል ማስተላለፍ ይጀምራል።
ኅብረተሰቡ ከኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ንክኪ እንዲርቅም ተጠይቋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና...
❝ሁላችንም አንድ ኾነን የአፍሪካ አህጉርን የሚፈታተኑ ችግሮች ላይ መወያየትና መፍታት ተገቢ ነው❞ ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው የጣና ፎረም ላይ እንዳሉት በፎረሙ የአፍሪካን ውበትና ባሕል ማየት አስደሳች እንደሆነ ተናግረዋል።
❝ሁላችንም አንድ ኾነን የአፍሪካ አህጉርን የሚፈታተኑ ችግሮች ላይ መወያየትና...
አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር ገቡ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ ባሬ በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት ባሕር ዳር መግባታቸውን የውጭ...
የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የሱዳን ሪፐብሊክ አቻው ጀነራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ
የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር
የሚያከናውኗቸውን ሥራዎችና ስምሪቶች አጠናክረው ለመቀጠል በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ...