አቶ ደመቀ መኮንን ከጋምቢያና ማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማመዱ ታንጋራ (ዶ/ር) እና ከማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናንሲ ቴምቦ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በካይሮ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በግብጽ ካይሮ ተገናኘተው መምከራቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት ኢሳይስ አፈወርቂ በሱዳን ቀውስ እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።...

“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ላላት ግንኙነት የበለጠ ትኩረት እና ዋጋ ትሰጣለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ላላት ግንኙነት የበለጠ ትኩረት እና ዋጋ እንደምትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በ43ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር...

አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጀሞ...

ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ። በኢጋድ የተወከሉ ሀገራት መሪዎች በውይይቱ ለመሳተፍ አዲሰ አበባ ከትናንት ጀምሮ እየገቡ ነው። የሱዳንን የርስ በርስ ግጭት ለመፍታት ተፋላሚ ኀይሎችን...