ዓድዋ ዓለም የአሸናፊዎች መኾኗን አሳይቷል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የነገሡ መንግሥታት ግዛታቸውን ወደ አፍሪካ ሲያስፋፉ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። የጥንቷ ሮማ ወይንም የአሁኗ ጣሊያን ደግሞ በቀዳሚነት ትቀመጣለች። አውጉስቶስ ቄሳር እና ኔሮ የተባሉ የሮማ ነገሥታቶች...

“ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ የዓድዋ ድል ቀጥተኛ ወራሽ ነው” ኢንጅነር አይሻ መሐመድ

አዲስ አበባ፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የጦር መኮንኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። የዘንድሮው በዓል "ዓድዋ 130፤...

የኢትዮ-ዓለም አቀፍ ሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ በፈጠራ ሥራ የተካነ እና ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ የበኩሉን አስተዋፅዖ የሚያበረክት የወጣት ትውልድ ለመፍጠር ያለመው "የኢትዮ-ዓለም አቀፍ የሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል" ዛሬ ተጀምሯል። የሴቶች እና...

39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሔድ የነበረው ሁሉም የአህጉሪቱ ተወካዮች፣ የ26 የሀገራት መሪዎች እና ሁለት ንጉሦች የታደሙበት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ጉባኤውን ስኬታማ በኾነ መንገድ በማስተናገዷ ያመሰገኑት የወቅቱ የአፍሪካ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና...