“የአፍሪካ ቀጣና የድንበር መሬት ፍኖተ ካርታ ሊዘጋጅ ነው” ኢጋድ
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጣናዊ ትስስራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ሰላምና እድገት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ኢጋድ አስታውቋል።
18ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ትናንት ሲካሄድ የኢጋድ ዋና...
የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።
ኢኒሼቲቩ ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ሶማሊያን፣ ጂቡቲን፣ ኤርትራን፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳንን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን ከየካቲት 2015 ዓ.ም ጀምሮ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭን ኢትዮጵያ...
ኢጋድ በኬንያ ሞያሌ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመረቀ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢጋድ በኬንያ በኩል በምትገኘው ሞያሌ ከተማ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመርቋል። ቢሮው በኬንያ መንግሥት በኩል ለኢጋድ ተላልፏል።
ከኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ የተለያዩ የመንግሥት መዋቅሮች እንዲሁም በሞያሌና መርሳቢት ከሚገኙ ማኅበረሰቦች...
“ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው” አቶ ደመቀ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባኤ...
የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል።
የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት በማስመልከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት...