3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሶስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ በካይሮ ተጀምሯል።
በድርድሩ ላይ ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የሕግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ...
በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢጃን በተካሄደው የምድብ ድልድል ሥነ ሥርዓት ላይ የቀድሞና የአሁን የእግር ኳስ ከዋክብት ተገኝተዋል።
አዘጋጇ ኮትዲቯር ምድብ አንድ ላይ ከናይጄሪያ ኢኳቶርያል ጊኒ እና ጊኒ ቢሳው ጋር ተደልድላለች። ...
“የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኀይል ሽያጭ የመግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ሊገባ ነው” የውኃና ኢነርጂ...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኀይል ሽያጭ የመግባቢያ ስምምነት በቅርቡ ወደ ትግበራ ሊገባ መኾኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግሪን አፍሪካ ኢነርጂ ዓመታዊ ጉባኤና ‘የአፍሪካ የነዳጅ ሳምንት’ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን በመካሄድ...
የአፍሪካ የፋይናንስ ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮቿን አቀረበች።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ኢንቨስት አፍሪካ 2023” በሚል መሪ መልእክት ለንደን ላይ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ የፋይናንስ ዘርፍ
ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ከኢንቨስትመንት አማራጮች በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ የካፒታል ገበያንና የሰነደ መዋእለ ነዋይ /Securities Market/...
ታላቁ አህጉራዊ ውድድር 99 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የአፍሪካ ሀገራት ትልቁ የስፓርት ሁነት እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር የ2023 የውድድር መድረኩን ሊከፍት 99 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
በ54 ሀገራት የእግር ኳስ ብሔራዊ...