ኢትዮጵያ በ6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካፈለች ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአልጀርስ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ ውይይት መድረክ እየተሳተፈች ነው። በመክፈቻ ፕሮግራሙ የአልጅሪያው ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡኔ በተወካያቸው አማካኝነት መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው አልጀሪያ ለአፍሪካ...

“ለአፍሪካዊያን ችግሮች መፍትሔ ለማምጣት ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት በትብብር ሊሠሩ ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላትና ቋሚ ኮሚቴዎች አዲስ አበባ ላይ የጋራ ስብሰባቸውን እያካሄዱ ነው፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በጉባዔው ላይ ባደረጉት መክፈቻ ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት መመስረት የነበራት አስተዋጽኦ...

“የደቡብ ሱዳን ሰላም ስምምነት ተግባራዊ እንዲኾን ኢትዮጵያ ገንቢ ሚና ትጫወታለች” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተመድ የደቡብ ሱዳን ልዩ ተወካይና በተመድ የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ሀላፊ ኒኮላስ ሮላንድ ሌይቦርን ሃይሶም ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አካሄደዋል።...

የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃንን እና ልዑካን ቡድናቸው አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጀኔራል...

ኢትዮጵያ ከጂቡቲ እና ሶማሊያ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከሳውዲ - አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን ከጂቡቲ እና ሶማሊያ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን ከጂቡቲ...