ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታ

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ ! ጊዜያዊ የረዥም ጊዜ/ የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ፦

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎች መካከል በጊዜያዊ የረዥም ጊዜ /በኮንትራት/ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በቀጣዩ ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ 👇👇👇 https://forms.gle/9tMLFD2avAL1FhYW7