ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታ

ጊዜያዊ የረዥም ጊዜ/ የኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟላ ሥራ ፈላጊዎች መካከል በጊዜያዊ የረዥም ጊዜ /በኮንትራት/ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ https://forms.gle/jHHKhG2stdNbwwVs7

የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ https://forms.gle/RSC2uBhtGZaLF2vs8