የቅጥር ማስታወቂያ
ኮንትራት-ቅጥር-ገንዘብ-ያዥ.pdf
ማሳሰቢያ፡-
የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ19/01/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
አመልካቾች በእመነት ማጉደል፣በማጭበርበር...




