የቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ያለዉን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የተሸከርካሪ-ስምሪት-ባለሙያ-የቅጥር-ማስታወቂያ
Download
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/504/12 በቀን 20/02/12 ዓ.ም በወጣው ጀማሪ ካሜራ ማን 1 ባለሙያ በደረጃ VI በታሳቢ የቅጥር ማስታወቂያ ላይ ለምዝገባ ካመለከታችሁት ውስጥ የትምህርት ዝግጅታችሁ ተጣርቶ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ብቻዕጣ የሚወጣበት እና...
የቅጥር ማስታወቂያ
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች መልካም...
የፍሪላንሰር ቅጥር ማስታወቂያ
ማሳሰቢያ፡-
የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
ዜና ለማንበብ በምትፈለግበት/በሚፈለግበት ጊዜ የምትገኝ/ሚገኝ
አመልካቾች አድሜዉን ለማወቅ እንዲቻል የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳችሁበትን ካርድ እና የዲግሪዉን ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
አመልካቾች...
የቅጥር ማስታወቂያ
ኮንትራት-ቅጥር-ገንዘብ-ያዥ.pdf
ማሳሰቢያ፡-
የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ19/01/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
አመልካቾች በእመነት ማጉደል፣በማጭበርበር...








