የቅጥር ማስታወቂያ
የቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በተለያዩ ቅ/ፍ ጣቢያዎች ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡
Download PDF
የተለያዩ የቅጥር ማስታዎቂያዎች ጐንደርና ደብረ ማርቆስ
የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በቅርቡ የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 እና የአማራ ኤፍ ኤም ደብረማርቆስ 95.1 አካባቢያዊ ስርጭት ይጀምራል።
በመሆኑም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ አመልካቾች እንዲወዳደሩ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጥሪ ያቀርባል።
ለሕብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Download
በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
የ አማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር በታሳቢ በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ አወዳድሮ በመቅጠር ማሰራት...
የቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ለአዲስ አበባ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሰራት
ይፈልጋል፡፡
የቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት የመለስተኛ መኪና ሹፌር ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል
የቅጥር-ማስታወቂያ
Download








