በድጋሜ የወጣ የዜና ወኪል ቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በተለያዩ የሀገረቱ ክልሎች ስማቸው ከታች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩት ከተሞች የዜና ወኪል ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን/መስፈርት/ ከሚያሟሉት ውስጥ በፍሊራንስ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቀን 17/06/13 ዓ.ም በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/836/13 በወጣው የተለያዩ ቅ/ፍ ጣቢያዎች የቅጥር ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመዘገባችሁ
DOWNLOAD
የዜና ወኪል ቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በተለያዩ የሀገረቱ ክልሎች ስማቸው ከታች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩት ከተሞች የዜና ወኪል ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን/መስፈርቱን/ ከሚያሟሉት ውስጥ በፍሊራንስ መቅጠር ይፈልጋል፡፡








