ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለዌብ ማናጀር የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሐሙስ ጥር 18/2015 ዓ/ም በመሆኑ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ኮምፒዩተር ቴክኒሻን/ኮምፒዩተር ኦፊሰር/ካሬር/ የሥራ መደብ በኦን ላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች መስፈርቱን ያሟላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፤ ዝርዝሩን ይመልከቱ Download

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቅጥር ማስታወቂያ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያለውን ክፍት የስራ መደብ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ክሊክ በማድረግ መመዝገብ...

በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ Download

ቅጥር ማስታወቂያ

ቅጥር ማስታወቂያ Download