ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታ

የፈተና ውጤት ማስታወቂያ

የፈተና ውጤት ማስታወቂያ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መጋቢት 29/07/2015 ዓ.ም

የፈተና ውጤት ማስታወቄያ

የፈተና ውጤት ማስታወቂያ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መጋቢት 29/07/2015 ዓ.ም  

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለቪዲዮ ኤዲተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሰኞ መጋቢት 25/2015 ዓ/ም 3፡00...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1342/15 በቀን 14/06/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለህብር ቴሌቭዥን ዜናና ፕሮግራም የኸምጠኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣ ለህብር ቴሌቭዥን ዜናና ፕሮግራም የኦሮምኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣ ለህብር ቴሌቭዠን ዜናና ፕሮግራም የአዊኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1...

የቅጥር ማስታወቂያ

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ ማስታወቂያውን ይመልከቱ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ክሊክ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ https://forms.gle/gwc7FdNR3fuVcCxV7 ወይም ይመዝገቡ