ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታ

የቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ 👇👇👇 ስለሰረው ዝርዝርሩን ለማወቅ ይህን ይጫኑ!! ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ክሊክ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ https://forms.gle/bwNmRodDUvEtNWx56

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ  

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1491/15 በቀን 06/07/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የአፋርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 እና የትግርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1508/15 በቀን 08/07/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የአፋርኛ ቋንቋ አዘጋጅ/አርታኢ የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ ሰኔ 16/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ...

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1491/15 በቀን 06/07/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በታሳቢ ጀማሪ ካሜራ ማን የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ ሰኔ 13/2015...