ክፍት የስራ ቦታ

ክፍት የስራ ቦታ

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በኮንትራት ቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ ማስታወቂያውን ያንብቡ ከዚህ በታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ https://forms.gle/6UQPUukuQnRSfRcS7

የቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን  መመዝገብ ይችላሉ፡፡ https://forms.gle/b3iW5nhWffQsianC6 ስለሥራው ዝርዝሩን ለማወቅ ይሕን ይጫኑ!!👇👇👇

የቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ 👇👇👇 ስለሰረው ዝርዝርሩን ለማወቅ ይህን ይጫኑ!! ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ክሊክ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ https://forms.gle/bwNmRodDUvEtNWx56

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ  

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1491/15 በቀን 06/07/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የአፋርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 እና የትግርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ...