የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1549/2015 በቀን 18/07/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለጎንደር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ የጀማሪ ካሜራ ማን 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና...
የቅጥር ፈተና ዉጤት ስለማሳወቅ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ቅ-ማ/1342/15 በቀን 14/06/2015 ዓ/ም በወጣ የቅጥር ማስታወቂያ የሬዲዮ የኽምጠኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣የአዊኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣የኦሮሚፋ ቋንቋ ሪፖርተር 1 የስራ መደቦች በታሳቢ ቅጥር ለመሸፈን በቀን 22/07/2015 ዓ/ም ፈተና ወስዳችሁ ዉጤቱን ከዚህ...
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለቪዲዮ ኤዲተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሰኞ መጋቢት 25/2015 ዓ/ም 3፡00...








