የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/1131/2016 በቀን 16/07/2016 ዓ/ም በወጣዉ የአሮሚኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 ጊዜአዊ የአጭር ጊዜ /ኮንትራት/ ሠራተኛ ቅጥር ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመዘገባችሁ ማለትም፡-
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ንብረት አሥተዳደር ባለሙያ 3 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ፦
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/1016/2016 በቀን 04/07/2016 ዓ/ም በወጣዉ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ንብረት አሥተዳደር ባለሙያ 3 ጊዜያዊ የአጭር ጊዜ /ኮንትራት/ ሠራተኛ ቅጥር ማስታወቂያ ላይ...
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የፋይናንስ ባለሙያ 1 እና ገንዘብ ያዥ 1 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/1016/2016 በቀን 04/07/2016 ዓ/ም ባወጣው ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የፋይናንስ ባለሙያ 1 እና ገንዘብ ያዥ 1 ጊዜያዊ የአጭር ጊዜ...
የቅጥር ማስታወቂያ
ጊዜያዊ የአጭር ጊዜ /የኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎች መካከል በጊዜያዊ የአጭር ጊዜ /በኮንትራት/ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በቀጣዩሊንክ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ
👇👇👇
Register








