በአሜሪካ የዓለም የክለቦች ዋንጫ ሊደረግ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ እ.ኤ.አ በ2025 በአዲስ መልኩ የተቋቋመውን የዓለም የክለቦች ዋንጫ ታስተናግዳለች ሲል አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። የዓለም እግር ኳስ የበላይ አሥተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በአዲስ ባሻሻለው ሕግ መሰረት (Mundial de...

“ጅሮና” የላሊጋው ክስተት

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስፔን ላሊጋ የሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና የበላይነት መለያው ነው። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከሁለቱ ያመለጠው ስኬትም የዲያጎ ሴሞኒው አትሌቲኮ ማድሪድ ድል ነው። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ግን አዲስ ነገር...

“በልኩ የማይገኘው የእንግሊዝ ታላቁ የእግር ኳስ ደርቢ” ሊቨርፑል ከማንቼስተር ዩናይትድ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሊቨርፑል እና ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ እግር ኳስ የከበረ ዝና ባለቤቶች ናቸው። በአውሮፓ ውድድሮችም እንግሊዝ ከሁለቱ ቀያዮች የተሻለ ውጤታማ ክለብ የላትም። ይሄ ውጤታማነታቸው በክለቦቹ መካከል ዘመን የተሻገረ ተቀናቀኝነትን ፈጥሯል። አንዱ...

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ “አየተሞገሰች ያለችው ዳኛ “ርብቃ ዌልች”

ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዌልች ባለፈው ወር ማንቸስተር ዩናይትድ እና ፉልሃም ባደረጉት ጨዋታ አራተኛ ዳኛ ኾና ሠርታለች።በዚህም የመጀመሪያዋ ሴት አራተኛ ዳኛ ለመኾን በቅታለች፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ችሎታዋን ያጎለበተችው ዌልች፤ የእንግሊዝ እግር ኳስ...

ማንቸስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ኖቲንግሃም ፎሬስት እና ቶትንሐም ሆትስፐር ይጫወታሉ፡፡ በሊጉ ኖቲንግሃም 16 ጨዋታዎችን አድርጎ በስምንት ጨዋታዎች ተሸንፎ በሦስቱ ብቻ አሸንፏል፡፡ በ14 ነጥብም 16ኛ ደረጃ ላይ...