ኢትዮጵያ ከታንዛንያ ጋር ዛሬ ትጫወታለች።

ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በ2025 ሞሮኮ ላይ ለሚደረገው የአፍሪካ ወንዶች እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ ስምንት የተደለደሉት ኢትዮጵያ እና ታንዛንያ ዛሬ ይጫወታሉ። ጨዋታው በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ርእሰ መዲና ኪንሻሳ በሚገኘው ስታድ ደ....

“ዋልያዎቹ ዛሬ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዳቸውን በሊሴ ሞደርን ዲ’ኮኮዲ ሜዳ አከናውነዋል” የኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በ35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 8 ሶስተኛ ጨዋታዋን ዛሬ ከጊኒ ጋር ታከናውናለች። የሁለቱ ሀገራት ጨዋታ ኮትዲቭዋር በሚገኘው ኢቢምፔ ኦሊምፒክ ስታዲየም ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይደረጋል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት ከጊኒ አቻው ጋር ይጫወታል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በአቢጃን ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ለዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቀድሞ ወደ ኮትዲቯር አቢጃን የተጓዘ ሲሆን ለዛሬው ጨዋታ ዝግጅት...

አጫጭር የስፖርት ዜናዎች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)👉 ራሂም ስተርሊንግ ጁቬንቱስን ሊቀላቀል እንደሚችል ተሰምቷል። እንደ ሜል መረጃ ስተርሊንግ በቼልሲ ቤት ቆይታው አልተረጋገጠም። 👉 ወልቭስ የአርሰናሉን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን በውሰት ለማስፈረም እየሠራ ነው። በአትሌቲክ መረጃ መሰረት...

ጃኦ ፊሊክስ ቼልሲን ለመቀላቀል ተስማማ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአትሌቲኮ ማድሪዱ ፊሊክስ ቼልሲን ለመቀላቀል ለንደን ደርሷል። ተጫዋቹ ባለፉት ዓመታት በውሰት በቼልሲ እና ባርሴሎና አሳልፏል። አሁን ደግሞ በቋሚነት ቼልሲን ለመቀላቀል ተቃርቧል። ፖርቱጋላዊ አጥቂ በእንግሊዙ ክለብ ለስድስት ዓመታት የሚፈርም ሲኾን...