እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቸስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ በ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ71 ዓመቱ ጂም ኦልድትራፎርድ ስታዲየምን 300 ሚሊዮን ዶላር ለማደስም ነው የተስማሙት ተብሏል።
የማንቸስተር ከተማ ተወላጅ የኾኑት ራትክሊፍ የፔትሮ ኬሚካልስ ኩባንያ እና የኢኔኦስ ስፖርት ሊቀመንበር ሲኾኑ "የማንቸስተር ዩናይትድ...
በጥር ወር የተጫዋቾች ዝውውር በርካታ ክለቦች ፉክክር ወስጥ ገብተዋል።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመኑ ባየር ሙኒክ ፖርቱጋላዊውን የተከላካይ አማካኝ ተጫዋች ጆአዎ ፓልሂንሃ በ60 ሚሊዮን ዩሮ ለማዛወር እየተንቀሳሰ መኾኑ እየተዘገበ ነው፡፡
ሊቨርፑል እና አርሰናልም በ28 ዓመቱ አማካይ ጆአዎ ላይ ዓይናቸውን እንደጣሉበት ቢቢሲ...
የዓለም ክለቦች የፍጻሜ ጨዋታ በማንቸስተር ሲቲና ፋሉሚንዜ መካከል ይደረጋል።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳኡዲ አረቢያ እየተደረገ በሚገኘው የዓለም የክለቦች ዋንጫ ዛሬ የፍጻሜና የደረጃ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።በግማሽ ፍጻሜ የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ የጃፓኑን ኡርዋ ሬድስ፣የብራዚሉ ፍሉሚንዜ የግብጹን አል አህሊ አሸንፈው ለፍጻሜ ደርሰዋል።
ዛሬ ፍጻሜውን...
በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሩብ ፍጻሜ የሚገቡ ቡድኖችን እየለየ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬም ይቀጥላል።ባሕርዳር ከተማ ከአርባ ምንጭ፣ ቢሾፍቱ ከተማ ከአዳማ ከተማ ይጫወታሉ።
የባሕርዳርና አርባምንጭ ጨዋታ 7ሰዓት ሲካሄድ የአዳማና ቢሾፍቱ ጨዋታ ደግሞ 9:30...
“በአማራ ክልል በተከሰተው ግጭት በርካታ የስፖርት መሰረተ ልማቶች ወድመዋል” የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ጋሻ ባይነስ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ቡድን መሪ ናቸው፡፡ በከተማዋና በዙሪያዋ በተከሰተው የሰላም እጦት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ወድመዋል፡፡
ሕዝባዊ የኾኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚሠራባቸው ስፍራዎችም...