አርቲስት መሀሪ ደገፋው ፋሲል ከነማን ለመደገፍ ዛሬ ቃል ገብቷል ፡፡ አርቲስቱ ሰሞኑን ከሚኖርበት አሜሪካ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 24/2011ዓ.ም (አብመድ) አርቲስት መሀሪ ደገፋው ፋሲል ከነማን ለመደገፍ ዛሬ ቃል ገብቷል ፡፡አርቲስቱ ሰሞኑን ከሚኖርበት አሜሪካ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል፡፡ ፋሲል ከነማን ለመደገፍም ቅዳሜ በጎንደር በሚደረግ ኮንሰርት አንዱን ትኬት በ50 ሺህ ብር በመግዛት...