ባርሴሎና በጠባብ ውጤት ቢያሸንፍም ሊዮኔል ሜሲን በጉዳት አጥቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) ትናንት በካምፕ ኑ የላሊጋውን 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ከቪላሪያል ጋር ያደረገው ባርሴሎና ከእረፍት መልስ ሊዮኔል ሜሲን በታፋ ጉዳት ምክንያት አጥቷል፡፡ ከጉዳት መልስ ትናንት ለባርሳ ለ 400ኛ ጊዜ የተሰለፈው ሜሲ ያጋጠመው...

ኮሚሽኑ አዲሱን የፕሪሚዬር ሊግ “ፎርማት” ውድቅ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የውድድር ዘመን ያቀረበውን "ፎርማት" ውድቅ አድርጓል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በፕሪሚዬር ሊጉ 24 ቡድኖች በሁለት ምድብ ተከፍለው እንዲወዳደሩ...

በርንማውዝ አሸንፎ በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ ላይ ተቀመጠ፤ ኤሲ ሚላን የፀረ ዘረኝት ግብረ ኃይል ለማቋቋም...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 6ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ ትናንት ተካሂዷል፤ ከሜዳው ውጭ ሳውዛምፕተንን የገጠመው በርንማውዝ 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፎ በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ ላይ ተቀምጧል፤ ውጤቱም በሳውዛምፕተን ላይ የተቀዳጀው የመጀመሪያ...

ካሜሩን አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረች፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ‹የማይበገሩት አንበሶች› በሚል ቅጽል ስም የሚታወቀውን የካሜሩን ብሔራዊ ቡድን እንዲያሰለጥኑ አዲስ ፖርቱጋላዊ አሰልጣኝ ኃላፊነት ተሰጣቸው፡፡ አሰልጣኝ ቶኒ ኮሲሶ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የካሜሩን የስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ኮሲሶ ብሔራዊ...

ስፖርት ቅምሻ

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 01/2011 ዓ.ም(አብመድ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት የውጤት መግለጫዎችአቃቂ ቃሊቲ ወሎ ኮምቦልቻን 1ለ0፣ ደሴ ከተማ አውስኮድን 2ለ0 አሸንፈዋል፡፡ አክሱም ከሰበታ ከተማ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ፌደራል ፖሊስ ከኢትዮ-አሌክትሪክ ባዶ ለባዶ፣ ወልድያ...